Children protection Training
Hirpa D.
posted
1 year ago
We have to protect children from any abuse
Helen K.
replied
11 months, 3 weeks ago
እኔ የልጆች ጠበቃና ተንከባካቢ ነኝ የልጆች ጉዳትይመለከተኛል ያገባኛል
Tsehay M.
replied
11 months, 3 weeks ago
ስለ ልጆች እግዚአብሔር ለያንደንዳችንም አደራ/ኃላፊነትን ከተጠያቅነት ጋር ሰቶናል እና ስለ ልጆች አዎ ያገባናል ይመለከተናል
የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፤ ከእነዚህ አብልጠህ ትወደኛለህን?” አለው።
እርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ” አለው።
ኢየሱስም፣ “ጠቦቶቼን መግብ” አለው። ዩሐ 21 : 15
እዝአብሔር ሁላችንንም ይርደን!!!
Eden K.
replied
1 year ago
i am interested
Debe D.
replied
1 year ago
ሁላችንም የልጆች ጥቃት ይመለከተኛል ያገባኛል ብለን የማንንም ጉትጎታ ሳንጠብቅ ሌሎችም የኛን ሀሳብ ተጋርተዉ ለህፃናት ብዝበዛ ዘብ እንዲቆሙ ማድረግ ይጠበቅብናል።
Hirpa D.
replied
1 year ago
Children protection training