Search

Children protection Training

We have to protect children from any abuse
- የመወደዶች ብዛት
I will like to take part in this training about children protection since I have been part of it already that's I took CP training recently this month and was so Fabolous to attend I enjoy every moment in the event that had taken place please invite me!
በፈቃዱ እና በፈቃዴ የልጆችን አገልግሎት ከልጅነት የጀመርኩት ዛሬ ድረስ እጄ ላይ እንድኖር እና እንዲያገለግዉ ግልገሎቼን አሰማራ ብሎ ሃለፍትና ለሰጠኝ ጌታ በሄድኩበት ሀገር ሁሉ አገለግለዋለሁ።
እሺ
ግልፅ አይደለም
Child protection training
We have to protect children from any abuse
ስለ ልጆች እግዚአብሔር ለያንደንዳችንም አደራ/ኃላፊነትን ከተጠያቅነት ጋር ሰቶናል እና ስለ ልጆች አዎ ያገባናል ይመለከተናል

የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፤ ከእነዚህ አብልጠህ ትወደኛለህን?” አለው።
እርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ” አለው።
ኢየሱስም፣ “ጠቦቶቼን መግብ” አለው። ዩሐ 21 : 15
እዝአብሔር ሁላችንንም ይርደን!!!
To announce the harm coused on the children
ስለ ልጆችና ወጣቶች ይመለከተኛል፡፡
እኔ የልጆች ጠበቃና ተንከባካቢ ነኝ የልጆች ጉዳትይመለከተኛል ያገባኛል