የቤተክርስቲያኗ ሠራተኞች እና በጎ ፈቃደኞች በአካባቢያቸው ያሉ ሕፃናት ከስሜት ቀውስ እንዲያገግሙ ለመርዳት በኮምፒተር ላይ የተመሰረቱ 2 ትምህርቶች ክፍል 2 

የልጆች ጥበቃ፡ ከስሜት ቀውስ በኋላ የመጀመሪያ እንክብካቤ ሁለት ኮምፒተርን መሠረት ያደረጉ ኮርሶችን እና ሦስት የቀጥታ ዌብናሮችን ያጠቃልላል። ዌብናሮቹ በኮምፓሽን ብሄራዊ ጽህፈት ቤቶች ሰራተኞች መርሃግብር የሚያዙ እና የሚስተናገዱ ይሆናል። ለዚህ ስልጠና የምስክር ወረቀት ለመቀበል ተማሪዎች ሁሉንም የሥልጠና ክፍሎች ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል።

1. ከስሜት ቀውስ በኋላ የመጀመሪያ እንክብካቤ፣ ክፍል 1 (ኮርስ) 
2. ዌብናር 1
3. ከስሜት ቀውስ በኋላ የመጀመሪያ እንክብካቤ፣ ክፍል 2 (ኮርስ)  <--እዚህ ነዎት!
4. ዌብናር 2
5. ዌቢናር 3 – የምስክር ወረቀት

በኮምፒተር ላይ የተመሰረቱ ትምህርቶችን በማጠናቀቅ እና የቀጥታ ዌብናሮችን ላይ መሳተፍዎን መሠረት በማድረግ የምስክር ወረቀት በአካባቢዎ ይሰጣል።

Self enrolment (Student)
Self enrolment (Student)