ይህ ሥልጠና ራስን መከላከል ላይ ያተኮረ ሲሆን አሥራ አንድ  ክፍለ ትምህርቶች አሉት ። ሠልጣኙ ሥልጠናውን  ስለ መጨረሱ የማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (ሠርቲፊኬት) ለማግኘት ሁሉንም ክፍለ ትምህርቶች ማጠናቀቅ ይኖርበታል።