Children protection Training

We have to protect children from any abuse
- የመወደዶች ብዛት
ከሁሉም በላይ ልጆችን መንከባከብ እና መጠበቅ የተለየ እርካታን ስለምሰጠኝ በበለጠ እራሰን አተጋለሁ
We have to protect children from any abuse
እኔም ጌታ በረዳኝ መሰረት ልጆችን ለመርዳት ቃል እገባሁ
እኔም ጌታ በረዳኝ መጠን ልጆችን ለመርዳት ቃል እገባለው
የልጆች እና የወጣቶችን ጥቃት ለመከላከል የተሰጠኝንም አደራ ለመወጣት ቃል እገባለሁ።
iam interested
ታማኝ አድርጎ ለዚህ አገልግሎት የሾመኝን ጌታ አመሰግናለሁ ስለዚህ ኣኔም በትጋት ለልጆች ዘብ እቆማለሁ።
1
እግዚአብሄር መልካም ነው አገለግለው ዘንድ በቤቱ ሾሞኛል የልጆች አገልጋይ ነኝ አሜን በዚህ ደግሞ ደስተኛ ነኝ ለዚህ ስራ በመታደሜ ፡፡ልጆችን ከጥቃት እከላከላለው ፡፡ በሁሉ ታማኝ እንሁን ብድራት አለን፡፡
እግዚአብሄር መልካም ነው አገለግለው ዘንድ በቤቱ ሾሞኛል የልጆች አገልጋይ ነኝ አሜን በዚህ ደግሞ ደስተኛ ነኝ ለዚህ ስራ በመታደሜ ፡፡ልጆችን ከጥቃት እከላከላለው ፡፡
- የመወደድ ብዛት