Children protection Training
Hirpa D.
posted
1 year, 9 months ago
We have to protect children from any abuse
Natnael A.
replied
1 month ago
እሺ፣ የህጻናት ጥበቃ
Natnael A.
replied
1 month ago
የህጻናት ጥበቃ ስልጠና
Natnael A.
replied
1 month ago
ትዉልድን በተሰጠኝ ፀጋ ለመድረስ አተጋለሁ
Natnael A.
replied
1 month ago
እግዚአብሔር በርዳኝ መጠን ልጆችን ከጥቃት እከላከላለው፡፡
Natnael A.
replied
1 month ago
ስለ ልጆች እግዚአብሔር ለያንደንዳችንም አደራ/ኃላፊነትን ከተጠያቅነት ጋር ሰቶናል እና ስለ ልጆች አዎ ያገባናል ይመለከተናል
የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፤ ከእነዚህ አብልጠህ ትወደኛለህን?” አለው።
እርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ” አለው።
ኢየሱስም፣ “ጠቦቶቼን መግብ” አለው። ዩሐ 21 : 15
እዝአብሔር ሁላችንንም ይርደን!!!
Natnael A.
replied
1 month ago
ሁላችንም የልጆች ጥቃት ይመለከተኛል ያገባኛል ብለን የማንንም ጉትጎታ ሳንጠብቅ ሌሎችም የኛን ሀሳብ ተጋርተዉ ለህፃናት ብዝበዛ ዘብ እንዲቆሙ ማድረግ ይጠበቅብናል።
Natnael A.
replied
1 month ago
ልጆችን ከየተኛውም ጥቃት ለመከላከልና ለመጠበቅ ቃል እገባለሁ
Abenezer T.
replied
1 month, 1 week ago
My presence with the child makes difference to relive from them and I will be the supporter of them in time of need.
Tayech Admasu T.
replied
1 month, 1 week ago
ትዉልድን በተሰጠኝ ፀጋ ለመድረስ አተጋለሁ
Tamralech E.
replied
5 months, 2 weeks ago
We have to protect children from any abuse.!!!!!!!!!!!!!