Children protection Training

We have to protect children from any abuse
- የመወደዶች ብዛት
ልጆችን ከጥቃት ለመከላከል ቃል እገባለሁ
እግዚአብሄር በርዳኝ መጭን ልጆችን ከጥቃት እከላከላለው ፡፡
ከሁሉም በላይ ልጆችን መንከባከብ እና መጠበቅ የተለየ እርካታን ስለምሰጠኝ በበለጠ እራሰን አተጋለሁ
ልጆችን ከየተኛውም ጥቃት ለመከላከልና ለመጠበቅ ቃል እገባለሁ፡፡
We have to protect children from any abuse
ልጆች ጥበቃ ሊደረግላቸውና ሊደመጡ ይገባል !!
We have to protect children from any abuse
• ልጆች መጠበቅ እና መንከባከብ ግዴታዬ ነው በዝህ ደሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ይንን ለማድረግ እተጋለው
ስለ ልጆች እግዚአብሔር ለያንደንዳችንም አደራ/ኃላፊነትን ከተጠያቅነት ጋር ሰቶናል እና ስለ ልጆች አዎ ያገባናል ይመለከተናል

የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፤ ከእነዚህ አብልጠህ ትወደኛለህን?” አለው።
እርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ” አለው።
ኢየሱስም፣ “ጠቦቶቼን መግብ” አለው። ዩሐ 21 : 15
እዝአብሔር ሁላችንንም ይርደን!!!
We have to protect children from any abuse
ከሁሉም በላይ ልጆችን መንከባከብ እና መጠበቅ የተለየ እርካታን ስለምሰጠኝ በበለጠ እራሰን አተጋለሁ