የዚህስልጠና ግብ ሰልጣኞች የልጆች ስሜታዊ ጥቃትን መድረስ የሚያስችሏቸውን መረጃዎች እና ክህሎቶች ማስታጠቅ ነው፡፡ የስሜታዊ ጥቃት ም ልክቶች ንእንዴት መለየት ማስቻል፣ ታዳሚን ስለ ስሜታዊ ጥቃት ዘላቂ ተጽኖ ማስተማር፣ ሊሰጡ የሚችሉ  አገልግሎት ስልቶችን ማቅረብ እና ሰልጣኛች ጥቃት የደረሰባቸው ልጆችን ፈውስየሚረዱ በአካባቢያቸው ያሉየሃብት አማራጮችን መለየት ማስቻል ነው፡፡