የዚህሥልጠናግብሰልጣኞችየልጆችቸልታጥቃት/ አያያዝለመከላከልየሚያስችልመረጃእናክህሎትእንዲኖራቸውማስቻልነው፡፡የቸልታምልክቶችእናመለያዎችንእንዴትለይቶማወቅ፡ተሳታፊዎችቸልታበረዥምጊዜሂደትየሚያስከትለውንተጽእኖእንዲያውቁማድረግ፡የመፍትሔስልትመቀየስእናተሳታፊዎችለተጠቂዎችማገገምአማራጭየሚሆኑበዙሪያቸውያሉነገሮችንእንዲለዩመርዳትነው፡፡