መግለጫ: በቀጥታ አብሯቸው ባይሰሩም፣ እንደ ኮምፓሽን አለምአቀፍ ቤተሰብ አባልነትዎ፣ የልጆችና ወጣቶች ጠበቃ ነዎት። በዚህ የግድ መወሰድ ባለበት ኮርስ ውስጥ የልጆችና ወጣቶች ጥቃትን፣ ቸልተኛ አያያዝን ወይም ብዝበዛን  እንዴት መከላከል እንደሚቻል እና  ምላሽ እንዴት እንደሚሰጥ ይማራሉ። ይህ ኮርስ፣ ለኮምፓሽን፣ ልጆችና ወጣቶችን የመከላከልና የመጠበቅ  የሥነ ምግባር መመሪያ እውቅና መስጠትን ያካትታል።