ይህ ሰነድ ከስሜት ቀውስ በኋላ ሰዎች የሚያጋጥሟቸውን የተለመዱ ምልክቶች ዝርዝር ይዟል። የስሜት ቀውስ ለደረሰባቸው ሰዎች የሚሰማቸው (አካላዊ፣ ስሜታዊ፣ አእምሯዊ) ስሜት ከተሞክሯቸው ጋር እንዴት እንደሚገናኝ ለማስረዳት ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።