Main Logo
  • Language
  • Login/Join
  • Connect
  • Learn
  • Discover

Select A Language Preference

  • አማርኛ
  • Afaan Oromoo
  • English
  • Home
  • Discover
  • Learn
  • Connect
  • Language
  • Login/Join
ጤና
All▾
  • All
Search
4 star average - 10 votes
Share on Twitter Share on Facebook Share on Pinterest Share by Email

ኮምፓሽን ዓለም አቀፍ የልጆች ጥበቃ ሥነ ምግባር ደንብ (Child Protection Code of Conduct)

2023
Preview

Preview

  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
Download

Login Required

You must be a member of the ForChildren.com community to download resources. Click the buttons below to sign in or sign up!

PDF • Amharic • 174.8 KB
Tags: ብዝበዛ, የህጻናት ጥቃት, የልጆች ጥበቃ, የልጆች ጥብቅና
Category ጤና
Copyright Owner Compassion International

ይህ የስነምግባር ደንብ ሁሉንም የልጆች ጥቃት እና ብዝበዛን ይቃወማል። በተጨማሪም ኮምፓሽን ዓለም አቀፍ ሚኒስትሪ ውስጥ በመሳተፋቸው ምክንያት በፕሮግራማቸው ውስጥ የተመዘገበ ማንኛውም ልጅ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳይደርስ ለማድረግ ኮምፓሽን የተቻለውን ሁሉ ለማድረግ ይሰራል። እንደዚሁ የኮምፓሽን ሰራተኞች፣ የቤተክርስቲያን አጋር ሰራተኞች እና በጎ ፈቃደኞች፣ የግሎባል አጋር ሰራተኞች እና በኮምፓሽን በፕሮግራም ውስጥ ካለ ልጅ ጋር የሚገናኝ ማንኛውም ጎብኚ አዋቂዎች ከልጆች ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ላይ ተቀባይነት ያለው እና ተቀባይነት የሌለውን ባህሪ የሚገልጽ የስነምግባር ደንብ መፈረም እና ማክበር አለባቸው።

Related Documents


  • Danbii Ittiin Bulmaataa Kompaashin Intarnaashinaal (Child Protection Code of Conduct)

    Danbii Ittiin Bulmaataa Kompaashin Intarnaashinaal (Child Protection Code of Conduct)

    Danbiin ittiin bulmaataa kuni miidhaa daa’ima irra gahu kamuu ni mirma. Akkasuma miira na galchii miidhaa daa’ima kam irraayyuu gahu waan…
  • Gabatee miirota (Emotions Chart)

    Gabatee miirota (Emotions Chart)

    Gabateen kuni ibsa bakka bu’iinsaa kan miira fi hamilee adda addaa agarsiisa. Gargaartun agarsiisaa namootni tarii miira isaanitti dhaga’…
  • የስሜት ቻርት (Emotions Chart)

    የስሜት ቻርት (Emotions Chart)

    ይህ ሰንጠረዥ የተለያዩ ስሜቶችን ስዕላዊ መግለጫ ያቀርባል አንድ የእይታ መሣሪያ የሚሰማቸውን  ስሜቶች ለመጥቀስ ከሚታገሉ ሰዎች ጋር መጠቀሙ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ።
  • የስሜት ቀውስ ምልክቶች (Symptoms of Trauma)

    የስሜት ቀውስ ምልክቶች (Symptoms of Trauma)

    ይህ ሰነድ ከስሜት ቀውስ በኋላ ሰዎች የሚያጋጥሟቸውን የተለመዱ ምልክቶች ዝርዝር ይዟል። የስሜት ቀውስ ለደረሰባቸው ሰዎች የሚሰማቸው (አካላዊ፣ ስሜታዊ፣ አእምሯዊ) ስሜት ከተሞክሯቸው ጋር እንዴት እንደሚገናኝ ለማስረዳት ጠቃሚ ሊሆን ይች…

ForChildren.com, presented by Compassion International, offers ideas, learning opportunities and relationships to help equip people who work with children-at-risk. We are a worldwide community of Jesus-followers who are committed to the holistic development of children. We invite you to join us as a collaborative community to share with one another the ideas, experiences, methods and tools that help children thrive even in the midst of adversity.

ForChildren.com is presented by Compassion International, a registered 501(c)3 non profit organization. All resources, courses, and discussions are intended for educational use only, not for profit.

  • About
  • Contact Us
  • Terms of Use
  • Privacy Policy