Main Logo
  • ይግቡ/ተካፋይ ይሁኑ
    • ቋንቋ
  • Marii
  • Koorsii
  • Mana kitaabaa

Filannoo afaanii filadhu

  • አማርኛ
  • Afaan Oromoo
  • English
  • መነሻ
  • Mana kitaabaa
  • Koorsii
  • Marii
  • ቋንቋ
  • ይግቡ/ተካፋይ ይሁኑ
ሁሉንም▾
  • ሁሉንም
  • Fayyaa
Search
ምድቦች
  • ሁሉንም
  • Fayyaa

የወጣቶች_የህይወት_ክህሎት_ስልጠና የብሔራዊ ቢሮ መፍተሄ ሰጪ እርምጃ አጠቃላይ ዕይታ

ቅድመ እይታ

ቅድመ እይታ

  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
ማውረድ

በመለያ መግባት ያስፈልጋል

You must be a member of the ForChildren.com community to download resources. Click the buttons below to sign in or sign up!

ፒዲፍ • Amharic • 1.5 MB
ምድብ Ramaddiiwwan tarkaanfii furmaata kenu > Misooma dargaggootaa
Copyright Owner and Year Compassion International, 2025
Outcome Areas Kaka'umsa Dargaggootaa
Needs Categories Mul'ataa fi gumaacha jijjiiramaaf
Target Groups Umurii 12-14, Umurii 15-18, Umurii 19+

በኮምፓሽን በሚደገፉ አጋሮች የተመዘገባችሁ የወጣት ተሳታፊዎች ለተዘጋጀው የህይወት ክህሎቶች እና የመሪነት መፍተሄ ሰጪ እርምጃዎች እንኳን ደህና መጣችሁ። በፍጥነት በሚለዋወጠው በዛሬው አለም ውስጥ፣ ወጣቶች የህይወት ውስብስብ ነገሮችን ለመምራት እና በማህበረሰባቸው ውስጥ ውጤታማ መሪዎች ሆነው ለመውጣት የሚያስችሏቸውን የተለያዩ ክህሎቶች ማዳበር አለባቸው።

ይህ የመፍተሄ ሰጪ እርምጃ  ዓላማ ወጣቶችን ከትምህርት ዕውቀትና ከሙያ ክህሎት  ያለፈ አስፈላጊ የህይወት ክህሎቶችን ለማስታጠቅ ነው። የሕይወት ስኬት የሚወሰነው በሚያውቁት ነገር ላይ ብቻ ሳይሆን  ያንን እውቀት በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ምን ያህል ተግባራዊ ማድረግ እንደሚችሉ ጭምር ነው፡፡ የሕይወት ችሎታ ግለሰቦች ስሜታቸውን  በብቃት እንዲቆጣጠሩ፣ ውጤታማ ተግባቦት በእውቀት ላይ የተመሠረተ ውሳኔ  እንዲወስኑ፣ችግሮችን እንዲፈቱና ትርጉም ያለው ግንኙነት ለመመሥረት የሚያስችሉ የተለያዩ ችሎታዎችን ያጠቃልላል።

ውይይት


Load all 0 comments, or add your own.

ተዛማጅ ሰነዶች


  • የወጣቶች_የህይወት_ክህሎት_ስልጠና ክትትል እና ግምገማ (M&E) ጥቅል

    የወጣቶች_የህይወት_ክህሎት_ስልጠና ክትትል እና ግምገማ (M&E) ጥቅል

    ይህ የወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና ክትትልና ግምገማ (M&E) መመሪያ ነው። የወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና  ዕድሜያቸው ከ12 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች አራት ምዕራፎች ያሉት የአንድ ዓመት ተከታታይ  …
  • የራስን ሕይወት የማጥፋት መከላከያ የስልጠና መሣሪያ ተጨማሪ ቁሳቁሶች

    የራስን ሕይወት የማጥፋት መከላከያ የስልጠና መሣሪያ ተጨማሪ ቁሳቁሶች

  • የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ የአመቻች  ሥልጠና መመሪያ

    የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ የአመቻች ሥልጠና መመሪያ

  • የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ የአመቻች  መመሪያ

    የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ የአመቻች መመሪያ

  • የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ሥልጠና የክትትልና ግምገማ ጥቅል (Package)

    የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ሥልጠና የክትትልና ግምገማ ጥቅል (Package)

  • የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ስልጠና መሣሪያ፣ አመክኖያዊ ሰንጠረዥ (ሎግ ፍሬም)

    የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ስልጠና መሣሪያ፣ አመክኖያዊ ሰንጠረዥ (ሎግ ፍሬም)

  • የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ስልጠና መሣሪያ፣ አመክኖያዊ ሞዴል

    የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ስልጠና መሣሪያ፣ አመክኖያዊ ሞዴል

  • የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ስልጠና መመሪያ የጋር አቀፍ ቢሮ የመፍትሔ ሰጪ እርምጃ ዳሰሳ

    የራስን ሕይወት ማጥፋትን መከላከያ ስልጠና መመሪያ የጋር አቀፍ ቢሮ የመፍትሔ ሰጪ እርምጃ ዳሰሳ

  • ራስን ማጥፋትን የመከላከያ  (የመጨረሻ ዳሰሳ ጥናት)

    ራስን ማጥፋትን የመከላከያ (የመጨረሻ ዳሰሳ ጥናት)

  • ራስን ማጥፋትን የመከላከያ ( የመነሻ ዳሰሳ ጥናት)

    ራስን ማጥፋትን የመከላከያ ( የመነሻ ዳሰሳ ጥናት)

  • About
  • Privacy Policy
  • Contact Us
  • Terms of Use

ForChildren.com is presented by Compassion International, a registered 501(c)3 non profit organization. All resources, courses, and discussions are intended for educational use only, not for profit.