Main Logo
  • ይግቡ/ተካፋይ ይሁኑ
    • ቋንቋ
  • ውይይቶች
  • ኮርሶች
  • ቤተ መፃህፍት

የቋንቋ ምርጫዎን ይምረጡ

  • አማርኛ
  • Afaan Oromoo
  • English
  • መነሻ
  • ቤተ መፃህፍት
  • ኮርሶች
  • ውይይቶች
  • ቋንቋ
  • ይግቡ/ተካፋይ ይሁኑ
ሁሉንም▾
  • ሁሉንም
  • ጤና
  • የኑሮ መተዳደሪያዎች
  • የወጣቶች ልማት
  • ጤና
Search
ምድቦች
  • ሁሉንም
  • ጤና
  • የኑሮ መተዳደሪያዎች
  • የወጣቶች ልማት
  • ጤና

የወጣቶች_የህይወት_ክህሎት_ስልጠና የብሔራዊ ቢሮ መፍተሄ ሰጪ እርምጃ አጠቃላይ ዕይታ

ቅድመ እይታ

ቅድመ እይታ

  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
ማውረድ

በመለያ መግባት ያስፈልጋል

You must be a member of the ForChildren.com community to download resources. Click the buttons below to sign in or sign up!

ፒዲፍ • Amharic • 1.5 MB
ምድብ የመፍትሔ ሰጪ እርምጃ ምድቦች > የወጣቶች ልማት
Copyright Owner and Year Compassion International, 2025
Outcome Areas የወጣቶች ተነሳሽነት
Needs Categories ለለውጥ ያለ ራዕይ እና አበርክቶ
Target Groups 12-14 ዓመት, 15-18 ዓመት, 19+ ዓመት

በኮምፓሽን በሚደገፉ አጋሮች የተመዘገባችሁ የወጣት ተሳታፊዎች ለተዘጋጀው የህይወት ክህሎቶች እና የመሪነት መፍተሄ ሰጪ እርምጃዎች እንኳን ደህና መጣችሁ። በፍጥነት በሚለዋወጠው በዛሬው አለም ውስጥ፣ ወጣቶች የህይወት ውስብስብ ነገሮችን ለመምራት እና በማህበረሰባቸው ውስጥ ውጤታማ መሪዎች ሆነው ለመውጣት የሚያስችሏቸውን የተለያዩ ክህሎቶች ማዳበር አለባቸው።

ይህ የመፍተሄ ሰጪ እርምጃ  ዓላማ ወጣቶችን ከትምህርት ዕውቀትና ከሙያ ክህሎት  ያለፈ አስፈላጊ የህይወት ክህሎቶችን ለማስታጠቅ ነው። የሕይወት ስኬት የሚወሰነው በሚያውቁት ነገር ላይ ብቻ ሳይሆን  ያንን እውቀት በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ምን ያህል ተግባራዊ ማድረግ እንደሚችሉ ጭምር ነው፡፡ የሕይወት ችሎታ ግለሰቦች ስሜታቸውን  በብቃት እንዲቆጣጠሩ፣ ውጤታማ ተግባቦት በእውቀት ላይ የተመሠረተ ውሳኔ  እንዲወስኑ፣ችግሮችን እንዲፈቱና ትርጉም ያለው ግንኙነት ለመመሥረት የሚያስችሉ የተለያዩ ችሎታዎችን ያጠቃልላል።

ውይይት


Load all 0 comments, or add your own.

ተዛማጅ ሰነዶች


  • የወጣቶች_የህይወት_ክህሎት_ስልጠና ክትትል እና ግምገማ (M&E) ጥቅል

    የወጣቶች_የህይወት_ክህሎት_ስልጠና ክትትል እና ግምገማ (M&E) ጥቅል

    ይህ የወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና ክትትልና ግምገማ (M&E) መመሪያ ነው። የወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና  ዕድሜያቸው ከ12 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች አራት ምዕራፎች ያሉት የአንድ ዓመት ተከታታይ  …
  • Trauma Informed Infographic ...

    Trauma Informed Infographic ...

  • Start Your Business_Facilitator Training Guide

    Start Your Business_Facilitator Training Guide

  • Start Your Business_Facilitator Guide

    Start Your Business_Facilitator Guide

  • SYB_Logframe

    SYB_Logframe

  • Post-Disaster Needs Assessment_List of Questions

    Post-Disaster Needs Assessment_List of Questions

  • GrowUp Smart_Facilitator Guide_AFR

    GrowUp Smart_Facilitator Guide_AFR

  • GrowUp Smart_NO Intervention Overview_AFR

    GrowUp Smart_NO Intervention Overview_AFR

  • Post-Disaster Needs Assessment_List of Questions_XLSForm

    Post-Disaster Needs Assessment_List of Questions_XLSForm

  • Post-Disaster Needs Assessment_NO Intervention Overview

    Post-Disaster Needs Assessment_NO Intervention Overview

  • About
  • Privacy Policy
  • Contact Us
  • Terms of Use

ForChildren.com is presented by Compassion International, a registered 501(c)3 non profit organization. All resources, courses, and discussions are intended for educational use only, not for profit.